ለድርጅትዎ መፍትሄዎችን እንፈጥራለን
የላቦራቶር ፍተሻ ፡የአንድን ምርት/አገልግሎት ጥራት ባህሪያት ፊዚካላዊና ኬሚካላዊ የፍተሻ ዘዴዎ ች በመጠቀም ምርቶች/ አገልግሎቶች የሚፈለግባቸውን የጥራት ደረጃ መስፈርት ማሟላታቸው ን ለማረጋገጥ የሚከናወን ሂደት
የኢንስፔክሽን አገልግሎትኢንስፔክሽን፡ የምርት ንድፍን ፣ምርትን ፣አገልግሎትን የስራ ሂደትን ወይም የሥራ ቦታን ከተቀመጠለት መስፈርት/ መመሪያ ወይም ከሙያዊ ምዘና አንፃር መዝኖና ገምግሞ ተስማሚነትን የማረጋገጥ
ሰርቲፊኬሽን፡ አንድ ምርት/አገልግሎት/ የአሰራር ስርዓት ወይም ባለሙያ ብቃት ቀጣይነት ባለው መልኩ የተቀመጠለትን መስፈርት ስለማሟላቱ ነፃ በሆነ አካል (ሦስተኛ ወገን) የፅሁፍ ማረጋገጫ (የምስክር