Month: November 2022

Nov 30

ኢተምድ ከFITI Testing & Research Institute ጋር በመተባበር ለቆዳና ጨርቃጨርቅ ፍተሻ ባለሙያዎች ስልጠና እየሠጠ ይገኛል፡፡

ኢተምድ ከFITI Testing & Research Institute ጋር በመተባበር ለቆዳና ጨርቃጨርቅ ፍተሻ ባለሙያዎች ስልጠና እየሠጠ ይገኛል፡፡ ከኮሪያው የፍተሻ ላቦራቶርና የምርምር ኢንስቲትዩት (FITI Testing & Research Institute) ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት የቆዳና ጨርቃ ጨርቅ ፍተሻ ባለሙያዎች በ5 የተለያዩ የፍተሻ ባህሪያት…

Read More
Nov 24

የዓለም የጥራት ቀን ኤግዚቢሽን ተከፈተ

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት ጋር በጋራ የዓለም የጥራት ቀንን አስመልክቶ ያዘጋጁት ኤግዚቢሽን ተከፈተ። ኤግዚቢሽኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ገብረ መስቀል ጫላ ከሌሎች የዘርፉ ሚ/ዲኤታዎች እና የተቋማቱ ዋና ዳይሬክተሮች ጋር በጋራ ከፍተውታል። “በጥራት የተቃኘ ህሊና…

Read More
Nov 11

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ ኃ.የተ.የግ.ማ በምግብ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ ኃ.የተ.የግ.ማ በምግብ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት ሰርተፊኬት ሰጠ፡፡ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በምግብ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት ISO: 22000:2018 ደረጃ መስፈርትን በማሟላታቸው የምግብ ማሸጊያ የቆርቆሮ ጣሳ በማምረት (producing, packing and storing of tin…

Read More