የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡  

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ እና የጥራት መሰረተ ልማት ማረጋገጫ ዘርፍ ሚ/ዲኤታ አቶ እንዳለው መኮንን ከሌሎች የመንግስት ኃላፊዎች ጋር በመሆን በመንግስት ከፍተኛ ድጋፍ እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡  የብሄራዊ ጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት(National Quality Infrastructure) ማስፋፊያ ፕሮጀክቶችን አፈፃፀም እና በዓለም ባንክ ድጋፍ እየተከናወኑ ያሉ የላብራቶር የአቅም ግንባታ ስራዎች ያሉበትን ደረጃ በመዘዋወር ጎብኝተዋል፡፡