ጨርቃ ጨርቅና የፅህፈት ምርቶች ፍተሻ

በኢተምድ የጨርቃ ጨርቅ እና የፅህፈት ምርቶች ፍተሻ ላብራቶር 17 አይነት የጨርቃ ጨርቅ እና የጽህፈት መሳሪያዎች ጥራትና ይዘት በ121 የፍተሻ ባህሪያቶች ፍተሻ ይከናወናል፡፡ የጨርቃ ጨርቅ እና የፅህፈት ምርቶች ከጥራት እና ሊሰጡት ከሚጠበቀው የአገልግሎት ብቃት አንፃር በተቀመጠላቸው የደረጃ መስፈርት መሰረት ይመዘናሉ፡፡

በኢተምድ የጨርቃ ጨርቅ እና የፅህፈት ምርቶች ፍተሻ ላቦራቶር ከሚፈተሹ ምርቶች በጥቂቱ

 • ፋይበር (ጥጥ እና ሌሎች ፋይበሮች)፣
 • ክር፣
 • የሥፌት ክሮች ጨርቅ፣
 • የወረቀት እና የወረቀት ምርት፣
 • ሶፍት፣
 • ማስታወሻ ደብተር፣
 • ደብተር
 • መጽሐፍት፣
 • የቦክስ ፋይል፣
 • ብዕር
 • ፍራሽ……..