ጨረር ፍተሻ

በኢተምድ የጨረር ፍተሻ ላቦራቶር ለ16 በላይ የተለያዩ የታሸጉ ምግብ ምርቶች፣ የእንስሳት ተዋፅኦ ምርቶች፣ ውሃና ለስላሳ መጠጦች፣ የግብርና ምርቶች እና የአካባቢ ናሙናዎች ለምግብነት አገልግሎት ከመዋላቸው በፊት ደህንነታቸው ከአላስፈላጊ የጨረር መጠን የተጠበቀ መሆኑን ለማረጋገጥ በ3 (አልፋ፣ቤታ እና ጋማ) የፍተሻ ባህሪያት የጥራት ፍተሻ ያከናውናል፡፡

በኢተምድ የጨረር ፍተሻ ላቦራቶር ከሚፈተሹ ምርቶች ጥቂቶቸ

  • ዉሃ
  • የተለያዩ የጥራጥሬ አይነቶች
  • እርድ፣
  • ስጋ፣
  • ጥሬቡና፣
  • የበለፀገ የዱቄትወተት
  • TLD ካርድ፣
  • ታንታላይት……..