
በኢተምድ የማይክሮ ባዮሎጂ ፍተሻ ላብራቶር 24 አይነት የተለያዩ የታሸጉ ምርቶች በተለያዩ የፍተሻ ባህሪያት የጥራት ፍተሻ ይከናወናል፡፡
በኢተምድ የማይክሮ ባዮሎጂ ፍተሻ ላቦራቶር ከሚፈተሹ ምርቶች በጥቂቱ
- የስጋ እና የስጋ ውጤቶች
- የእንስሳትተዋጽኦ፣
- ብስኩት፣
- ለስላሳ ኬኮች፣
- የተለያዩ የጭማቂ ምርቶች፣
- የተለያዩ ለስላሳ መጠጦች፣
- ጣፋጭ ምግቦች (ከረሜላ፣ቸኮሌት፣
- ውሃ
- የምግብ ዘይቶች
- የቲማቲም ድልህ
- አትክልትና ፍራፍሬ የመሳሰሉት…..