
በኢተምድ የሜካኒክል ፍተሻ ላብራቶር ለ26 አይነት የግንባታ ቁሳቁሶች በ101 የፍተሻ ባህሪያቶች ላይ ፍተሻ ይከናወናል፡፡ የግንባታ ምርቶች ከደህንነት፣ ከጥራት እና ሊሰጡት ከሚችሉት የአገልግሎት ብቃት አንፃር በተቀመጠላቸው የደረጃ መስፈርት መሰረት ይመዘናሉ፡፡
በኢተምድ የሜካኒካል ፍተሻ ላቦራቶር ከሚፈተሹ ምርቶች በጥቂቱ
- ሲሚንቶ፣
- ምስማሮች፣
- ብሎኬት፣
- የሸክላ ጡቦች (ክፍት እና ድፍን)፣
- እብነበረድ፣
- ጠጠር(ደቃቅ እና ኮረት)፣
- ኮንክሪት ኩብ
- ቴራዞ ንጣፍ፣
- የቆርቆሮ ብረት (ልሙጥና ሽንሽን)፣
- አርማታ ብረት፣
- የሴራሚክ ንጣፎች፣
- አሉሚኒየም ፕሮፋይል፣
- ዩፒቪሲቧንቧ…..