ኤሌክትሪካል ፍተሻ

በኢተምድ የኤሌክትሪካል ፍተሻ ላብራቶር 29 አይነት የኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ምርቶች እና የግንባታ ቁሳቁሶች ይዘት በ141 የፍተሻ ባህሪያት ፍተሻ ይከናወናል፡፡ የኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ከደህንነት፣ ከጥራት እና ሊሰጠው ከሚችለው የአገልግሎት ብቃት አንፃር በተቀመጠላቸው የደረጃ መስፈርት መሰረት ይመዘናሉ፡፡

በኢተምድ የኤሌክትሪካል የፍተሻ ላቦራቶር የሚፈተሹ ምርቶች

  • የLED መብራት፣
  • የኤሌክትሪክ ገመድ፣
  • ሽቦ ፣
  • ሶላር ባትሪ፣
  • ሶላር የባትሪ ቻርጅ
  • ሶላር ፓነል፣
  • ሶላር ኢንቨርተር፣
  • ሰርኪውት ብሬከር ፣
  • ሶኬት፣
  • ማብሪያና ማጥፊያ
  • ኢንካንደስንት አምፖል፣
  • ፍሎረሰንት አምፖል፣
  • የተለያዩ የባትሪ ድንጋይ አይነቶች………