
የኢተምድ የምግብ እና የመጠጥ ፍተሻ ላብራቶር ከ90 በላይ በሚሆኑ የምግብና መጠጥ ምርቶች ላይ ከ800 በላይ የፍተሻ ባህሪያቶችን ፍተሻ በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ በምግብና መጠጥ ምርቶች ላይ የሚከናወኑት ፍተሻዎች ከምርት ደህንነት እና ጥራት አንፃር በተቀመጠላቸው የደረጃ መስፈርት መሰረት ይመዘናሉ፡፡
በኢተምድ የምግብ እና መጠጥ ፍተሻ ላብራቶር ከሚፈተሹ ምርቶች በጥቂቱ
- የምግብ ዘይቶች
- ውሃ
- የአልኮል መጠጦች (ወይን፣ውስኪ፣ቢራ፣አረቄ፣ ጠጅ፣ቮድካ የመሳሰሉት)
- የገበታ ጨው
- የተለያዩ ለስላሳ መጠጦች
- የተለያዩ የጁስ ምርቶች
- ዳቦ ና እንጀራ
- ጣፋጮች (ከረሜላ፣ቸኮሌት፣ ማስቲካ)
- የቲማቲም ድልህ
- የህፃናት አልሚ ምግቦች
- የዱቄት ወተት
- ቡና የመሳሰሉት
በእነዚህ ምርቶች ላይ የሚፈተሹ ዋና ዋና የፍተሻ ባህሪያት
1.የቫይታሚን አይነት / Vitamin types
2.የምርት ይዘት/ Composition
3.የምርት ግብዓት አይነት/Ingredients
4.የፈንገስ ዝርያዎች/ Mycotoxin (Aflatoxin,Ochratoxin …etc)
5.የስኳር ዓይነቶች /Sugar profile