ቆዳና የማሸጊያ ምርቶች ፍተሻ

በኢተምድ የቆዳ እና የማሸጊያ ምርቶች ፍተሻ ላብራቶር ለ17 አይነት የቆዳ እና የማሸጊያ ምርቶች ጥራትና ይዘት በ121 የፍተሻ ባህሪያቶች ፍተሻ ይከናወናል፡፡ የቆዳ እና የማሸጊያ ምርቶች ከጥራት እና ሊሰጡት ከሚጠበቀው የአገልግሎት ብቃት አንፃር በተቀመጠላቸው የደረጃ መስፈርት መሰረት ይመዘናሉ፡፡

በኢተምድ የቆዳ እና የማሸጊያ ምርቶች የፍተሻ ላቦራቶር ከሚፈተሹ ምርቶች በጥቂቱ

  • ፕላስቲክ ከረጢት፣
  • ፖሊቲሊን ፊልም/ከረጢት፣
  • ፕላስቲክ ማጣበቂያ/ማሸጊያ
  • የቆዳ ጫማ
  • ያለቀለት ቆዳ………