ሰርቲፊኬሽን

ሰርቲፊኬሽን፡ አንድ ምርት/አገልግሎት/ የአሰራር ስርዓት ወይም ባለሙያ ብቃት ቀጣይነት ባለው መልኩ የተቀመጠለትን መስፈርት ስለማሟላቱ ነፃ በሆነ አካል (ሦስተኛ ወገን) የፅሁፍ ማረጋገጫ (የምስክር ወረቀት) የሚሰጥበት የአሰራር ሂደት ነው፡፡