የምርት ሰርቲፊኬሽን (ISO/IEC 17065)
የምርት ሰርተፊኬሽን ማለት ምርቶች የተጠቀሱ ተፈላጊ/ተጠባቂ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን ለማሳየት በገለልተኛ ወገን የሚሰጥ የምርት ጥራት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ነው፡፡ የምርት ጥራት ማረጋገጫ የሚሰጠው በISO/IEC 17065 መሰረት በሚሰሩ የተስማሚነት ምዘና አካላት ነው፡፡
በኢተምድ የምርት ጥራት ሰርቲፊኬሽን የሚሰጥባቸው መስኮች
- የምግብ ምርቶች፣
- የኬሚካልና ኬሚካል ምህንድስና ምርቶች፣
- የጨርቃ ጨርቅና ቆዳ ምርቶች
- የግንባታ ግብዓት ምርቶች፣
- የኤሌክትሪክ ምርቶች፣
- የግብርናምርቶችና ግብዓት……..የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡