የማበጠሪያ ቤት ሰርተፍኬሽን

የማበጠሪያ ቤት ሰርቲፊኬሽን (ES/2792:2006)

ለቅባት እና የጥራጥሬ እህሎች የማበጠር አገልግሎትን ለሚሰጡ አበጣሪ ድርጅቶችን ለማበጠሪያ ቤቶች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ብቃትን ለማረጋገጥ የሚሰጥ የሠርተፍኬሽን አገልግሎት  ነው፡፡

ኢተምድ ለቅባት፣ለጥራጥሬ እህሎች እና ለሌሎች መሰል የግብርና ውጤቶች የማበጠር፣ የማሸግ እና የማከማቸት አገልግሎት ለሚሰጡ የማበጠሪያ ቤቶች የማበጠር ብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬሽን አገልግሎት ይሰጣል፡፡